Phone: 011 552 4395 / 011 552 2331 E-mail: registrar@ptcethiopia.com 

በፔንትኮስታል ቲዮሎጂካል ኮሌጅ ለዲፕሎማ መረሃ ግብር በበይነ መረብ የተዘጋጀ የርቀት ትምህርት

ባሉበት ሆነው በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ይደጉ!
እዚህ ይጫኑ

የኮርሶች ዝርዝር

$25
Prayer and Worship Cover

ጸሎት እና አምልኮ

በዚህ ኮርስ ውስጥ የፀሎትን ትርጉምና ዓላማ ታውቃለህ፡፡ ወደ እግዚአብሔር እንዴት እንደምትናገር እንዴትም እምደምትሰማው ትማራለህ፡፡ እግዚአብሔር የሚወደውን የአምልኮ መንገድ ለመከተል ያስችልሃል፡፡ የእግዚአብሔርንም ፈቃድ በመፈጸም ደስታን ታገኛለህ፡፡