Phone: 011 552 4395 / 011 552 2331 E-mail: registrar@ptcethiopia.com 

ጸሎት እና አምልኮ

$25

በዚህ ኮርስ ውስጥ የፀሎትን ትርጉምና ዓላማ ታውቃለህ፡፡ ወደ እግዚአብሔር እንዴት እንደምትናገር እንዴትም እምደምትሰማው ትማራለህ፡፡ እግዚአብሔር የሚወደውን የአምልኮ መንገድ ለመከተል ያስችልሃል፡፡ የእግዚአብሔርንም ፈቃድ በመፈጸም ደስታን ታገኛለህ፡፡