Phone: 011 552 4395 / 011 552 2331 E-mail: registrar@ptcethiopia.com 

የአስተምሮ ደህንነት ጥናት (በክርስቶስ መኖር)

የደህንነት አስተምሮን ዋና ዋና ክፍሎች በዚህ ኮርስ ውስጥ ትገነዘባለህ፡፡ስለ ደኅንነታችን እርግጠኝነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረቱን ትማራለህ፡፡ ኮርሱ በደህንነት ሥራ ውስጥ የእግዚአብሔርን ፍቅር፣ፀጋ፣ጥበብና ኃይል እንድታሰተውልና እንድታደንቅ ያደርግሃል፡፡