Phone: 011 552 4395 / 011 552 2331 E-mail: registrar@ptcethiopia.com 

የብሉይ ኪዳን ጥናት(ከዘፍጥረት እስከ ነቢያት)

በዚህ ኮርስ ዋነኛ ትምህርት የብሉይ ኪዳን መልዕክት ፣የእግዚአብሔር ህዝብ ልምምድና ታሪክ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ህዝብ ስለኖረበት ምድር መሠረታዊ ግንዛቤ ይሰጥሃል፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር ላለህ ግንኙነት የሚጠቅሙ እውነቶችን ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ትማራለህ፡፡