Phone: 011 552 4395 / 011 552 2331 E-mail: registrar@ptcethiopia.com 

የሕይወት ችግሮችን መፍታት

ይህ ኮርስ በክርስቲያን ሕይወት ውስጥ የችግር ምንጮች ምን እንደሆኑ ያሳውቅሃል፡፡ ለችግርህም መጽሐፍ ቅዱሳዊ መፍትሔዎችን መጠቀምን ያስተምርሃል፡፡ በመከራና በመንፈሳዊ ዕድገት መካከል ያለውን ግንኙነት ተገነዘባለህ፡፡ በመከራ ውስጥ ያሉ ሰዎችንም እምድታገለግላቸው ያዘጋጀሃል፡፡