Phone: 011 552 4395 / 011 552 2331 E-mail: registrar@ptcethiopia.com 

ክርስቲያናዊ ባላደራነት(የእግዚአብሔር ባላደራዎች)

ኮርሱ መሠረታዊ የሆኑትን የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮች – የሰውን ጀማሬ፣ ውድቀትና መዋጀት ይይዛል፡፡ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ግላዊና ዘላላማዊ ግንኙነት ሊኖረው እንደሚፈልግ ትረዳለህ፡፡ ይህን ኮርስ ስታጠና የመጽሐፍ ቅዱስን ትምህርት እምነትና ተግባርን በሚመለከት ጉዳዩ ሁሉ መለኪያህ እንድታደርገው መሻት ያድርብሃል፡፡ የዓለም ሁሉ ጌታ ሕይወትህንም ይገዛ ዘንድ ትፈቅድለታለህ፡፡