Phone: 011 552 4395 / 011 552 2331 E-mail: registrar@ptcethiopia.com 

ክርስቲያናዊ መሪነት(የመንፈሳዊ መሪ ተግባርና ግብ)

ይህ ኮርስ መጽሐፍ ቅዱሳዊው አመራር ምን እንደሚመስል በማሳየት ምሳሌ ይሰጠናል፡፡ በራስህም ሆነ በሌሎች ሕይወት ውስጥ ያለውን የመሪነት ሥጦታ እንድትገነዘብና እንድትመዝን ያደርግሃል፡፡ የመሪነትን ክህሎትና አመለካካት አመለካከት እንድታዳብር ከማድረጉም በላይ በዚህ አቅጣጫ ሌሎችን እንድታነሳሳ ይረዳሃል፡፡