Phone: 011 552 4395 / 011 552 2331 E-mail: registrar@ptcethiopia.com 

መንፈሳዊ ዕድገት

Current Status
Not Enrolled
Price
5
Get Started
This course is currently closed

ይህ ኮርስ ክርስቲያን እንዴት ወደ ብስለት እንደሚደርስ ግንዛቤ ይሰጣል፡፡ በመንፈሳዊ ህይወትህ ለማደግ ምኞት እንዲፈጠርብህ ከማድረጉም በላይ ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ግንኙነት ዘወትር እያደገ እንዲሔድና ይህን ዕድገትህንም በየጊዜው እንድትመዝን ያስችልሃል፡፡